Auto Safe Vehicle Inspection Center

Auto Safe Vehicle Inspection Center Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Auto Safe Vehicle Inspection Center, Motor Vehicle Company, kirkos k/ketema wereda 06, Addis Ababa.

24/07/2026
03/06/2026

አመታዊ የተሽከርካሪ ምርመራ ካስመረመሩ በኋላ አቅራብያዎ ካለ ማንኛውም የአሽ/ተሽ/ፈ/ቁ/ባለስልጣነ ቅ/ፅ/ቤት ተለጣፊ (ቦሎ)መውሠድ ይችላሉ።

18/05/2026

ስለ አገልግሎታችን

የአሽከርካሪና ተሸከርካሪ ፈቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን በአዲስ መሶብ ማእከል 11 የሚሆኑ አገልግሎቶችን ያቀርባል፦

~>ለጠፋ ቦሎ ተለጣፊ ምትክ መስጠት
~>የተሸከርካሪ እግድ አገልግሎት መስጠት
~>ለተበላሸ ቦሎ ተለጣፊ ምትክ መስጠት
~>የተሸከርካሪ እግድ ማንሳት
~>የተሽከርካሪ ቀረጥ ነፃ ማንሳት አገልግሎት መስጠት
~>ለጠፋ ቦሎ ተለጣፊ ምትክ ለፖሊስ ደብዳቤ መፃፍ
~>የተበላሸ የአሸከርካሪ ብቃት ማረጋገጫ ምትክ መስጠት
~>የአሽከርካሪ ብቃት ማረጋገጫ ፈቃድ እድሳት አገልግሎት
~>የውጭ ሀገር የአሽከርካሪ ብቃት ማረጋገጫ ፈቃድ ምትክ መስጠት
~>የተሸከርካሪ አመታዊ የብቃት ማረጋገጫ የቦሎ አገልግሎት መስጠት
~>ወደ ውጭ ሀገር ለሚሄድ አሽከርካሪዎች የአሽከርካሪ ብቃት ማረጋገጥ
~>ፈቃድ ትክክለኛነቱን ማረጋገጫ መስጠት

ለበለጠ መረጃ

Addis MESOB

The New Horizon of Service!

ለተጨማሪ መረጃ ወይም አስተያየት:

Contact Center: በ9838 ኦፕሬተሮቻችንን ያግኙ

Website: addis.mesobcenter.et

18/03/2026


መኪና በአካል ሳይቀርብ አገልግሎት እንዲሰጥ ተደርጓል
ባለሥልጣን መሥሪያ ቤቱ በሚሰጠው አገልግሎት ፡-
የአሽከርካሪና ተሽከርካሪ ብቃት ማረጋገጥ ሂደት ላይ ተጽዕኖ የማያሳድሩ ነገር ግን የህብረተሰቡን ዕንግልትና ወጭ የሚቀንሱ አሰራሮችን ፈትሾ ማስተካከያ አድርጓል ::

ማስታወሻ
ሲደረግ መኪናው በአካል መቅረብ እንዳለበት ይታወቃል

12/10/2025
10/10/2025
08/10/2025
11/09/2025

Happy new year!!!2018 E.C.🌼🌼🌼 አዲሱ ዓመት🌼🌼🌼
✔የጤንነት
✔ የሠላም
✔ የፍቅር
🤝 ✔ የአንድነትና
✔ የመከባበር ዓመት ያድርግልን!
መልካም አዲስ ዓመት !!!🌼እ🌻ን🌼ቁ🌻🌼ጣ🌻ጣ🌻ሽ🌼🌼🌼

26/06/2025

1ዐዐ የከተማ የትራንስፖርት አገልግሎት የሚሰጡ አውቶብሶች ሊገዙ ነው
የፐብሊክ ትራንስፖርት አገልግሎትን ለማሻሻልና ተጨማሪ አውቶብሶችን ለመግዛት የጨረታ ሂደት መጠናቀቁን የትራንስፖርትና ሎጀስቲክ ሚንስቴር አስታውቋል።

የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚንስቴር የ2017 በጀት ዓመት የ11 ወራት የዕቅድ አፈፃጸም አድምጧል።

የትራንስፖርትና ሎጀስቲክ ሚንስትር ዶክተር ዓለሙ ስሜ እንደተናገሩት፤ በአዲስ አበባ ከተማ የሚስተዋለውን ከፍተኛ የትራንስፖርት ችግር ለመቅረፍ የትራንስፖርት አገልግሎት አሰጣጡን ከማዘን ባለፈ ተጨማሪ 100 አውቶብሶችን ወደ ሥራ ለመሰማራት የጨረታ ሂደት ተጠናቋል ብለዋል።

የትራፊክ አደጋን በዘላቂነት ለመቀነስ በአሽከርካሪዎች ስነምግባር ላይ በትኩረት መስራት እንደሚገባ የገለፁት ሚኒስትሩ፤ አሽከርካሪዎች ከሙያ ብቃት በተጨማሪ በስነምግባር የታነፁ እንዲሆኑ፤ ለሀገር አቋራጭ አውቶብስ አሽከርካሪዎች የስነምግባር ስልጠና ለመስጠት እየተሰራ መሆኑን ተናግረዋል።

በሀገር አቀፍ ደረጃ የህገወጥ ኬላዎች መበራከት ከፍተኛ ችግር ሆኖ ቆይቷል ያሉት ዶክተር ዓለሙ፤ ይህንን ማነቆ ለመፍታት በቀጣይነት የተጠናከረ ሥራ ይሰራል ብለዋል።

የትራንስፖርት ዘርፉን ለማዘመን በቴክኖሎጂ ልማትና የተቋማት የአቅም ግንባታ ላይ ትኩረት ተሰጥቶ እየተሰራ መሆኑን ገልፀዋል።

24/06/2025

ላለፉት አስርት ዓመታት ጥቅም ላይ ሲውል የነበረው የተሽከርካሪዎች ሠሌዳ፤ በሀገር አቀፍ ደረጃ ወጥ በሆነ አዲስ ሠሌዳ ሊቀየር እንደሆነ የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር አስታ.....

Address

Kirkos K/ketema Wereda 06
Addis Ababa

Telephone

+251930626635

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Auto Safe Vehicle Inspection Center posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Auto Safe Vehicle Inspection Center:

Shortcuts

Share