09/12/2024
🔶የዘወትር ጸሎት : ውዳሴ ማርያም
በአማርኛ ቋንቋ የቀረበ፣ በ ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ተቀባይነት ያላቸውን የዘወትር ጸሎት ፣ ውዳሴ ማርያም ፣ አንቀጸ ብርሃን እና ይዌድስዋ መላእክት የያዘ ነው ፣
እንዲሁም ጥንታዊውን የ ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ የ አሳሳል ጥበብ የተሳሉ ስእሎችን በዉስጡ አካቷል።
መተግበሪያዉያለ ኢንተርኔት የሚሰራ ሲሆን፣ ለአጠቃቀም ቀላል በመሆኑ ብዙዎች ተጠቃሚ ሆነዋል ።
📍Google play store ላይ ያገኙታል።
https://lnkd.in/eu-MHktn