08/02/2022
Brake Warning lights (የፍሬን ማስጠንቀቂያ ምልክቶች)
1. Check Brake fluid level ( የፍሬን ዘይት መጠን መቀነስ, እና ከፍሬን ሲስተም ጋር የተያያዙ ችግሮች ሲያጋጥሙ)
2. Brake pads are getting too worn & should be replaced ( የፍሬን ሸራ ማለቁን ማሰጠንቀቂያ ምልክት)
3. There is an issue with your parking brake, or still engaged ( የፓርኪንግ ፍሬን ችግር ሲኖረው)
AutoFix Tips💯🔧