HARO Trading

HARO Trading መኪናዎን በእጅ ስልክዎ ይያዙ! HARO Trading is a company which imports car security technology products like GPS and Car Alarm, and provides for car owners

16/08/2026

⚠️ ሰሞኑን በአዲስ አበባ የደረሰው የBYD Seagull አደጋን በማስመልከት ለኤሌክትሪክ መኪና (EV) አሽከርካሪዎች 3 አስፈላጊ የደህንነት ምክሮች

#ሀሮትሬዲንግ #የመኪናደህንነት #አዲስአበባ #ኢትዮጵያ

07/08/2026

⚠️ መኪናህን ፓርክ (Park) ስታደርግ ጊር ቦክሱን እያበላሸኸው ሊሆን ይችላል! 🚗⚙️
💡 ይህ መረጃ ለአንድ አሽከርካሪ ጓደኛህ እንዲደርስ SHARE አድርገው!
🔔 ለተጨማሪ ጠቃሚ እና ለየት ያሉ የመኪና መረጃዎች ገጻችንን FOLLOW ማድረግ እንዳትረሱ!
#ሀሮትሬዲንግ #የመኪናጥገና #ኢትዮጵያ

03/08/2026

💸 ለዛሬ መኪናህ ነዳጅ እየበላ መሆኑን የሚያሳዩ 4 ምልክቶችን እነግራቹሃለን
💡 ይህ መረጃ ለጓደኛዎ እንዲደርስ SHARE ያድርጉ!
ለተጨማሪ ጠቃሚ የመኪና ጥገና እና የደህንነት መረጃዎች ገጻችንን FOLLOW ማድረግ እንዳትረሱ!
#ሀሮትሬዲንግ #የመኪናጥገና #ኢትዮጵያ

31/07/2026

⛽ የመኪናህ የነዳጅ መብራት (Fuel Warning Light) ከበራ ቦሀላ በትክክል ስንት ኪሎሜትር መሄድ ትችላለህ?
🔔 ለተጨማሪ ጠቃሚ የመኪና መረጃዎች ገጻችንን FOLLOW ማድረግ እንዳትረሱ!
#ሀሮትሬዲንግ #የመኪናጥገና #ኢትዮጵያ

29/07/2026

⚠️ መኪናህ ድንገት ቢሞቅ (Overheat ቢያደርግ) እነዚህን 3 ነገሮች እንዳታደርግ—ሞተሩን ይገለዋል ! 🚗🔥

💡 ይህ መረጃ የአንድ ጓደኛህን ህይወት እና ገንዘብ ሊያድን ይችላል—SHARE አድርገው!
!
📞 ለGPS Tracker ገጠማ Haro Tradingን ያነጋግሩ፦ [0912724710]
#ሀሮትሬዲንግ #የመኪናጥገና #ኢትዮጵያ

19/07/2026

⚠️ የነዳጅ ቁጠባ ፈተና! ከእነዚህ 3 ጥያቄዎች ስንቱን ይመልሳሉ? ⚠️
ለማስገጠም
0912 72 47 10

13/07/2026

👉በዚህ ክረምት እያንዳንዱ አሽከርካሪ ልያዉቃቸው የሚገቡ 10 ነገሮች
👉 ለ gps አገልግሎት ይደዉሉልን
0912 72 47 10

11/07/2026

👉በዚህ ክረምት መንጃ ፍቃድ ለማዉጣት ላሰባችሁ እነዚህን የመንጃ ፍቃድ ጥያቄዎች ለናንተ ስለምጠቅሙ ምን ያህሉን መመለስ እንደምትችሉ ራሳችሁን ፈትኑ
🇪🇹ድርጅታችን ኃሮ ትሬዲንግ 👉 ለመኪና ባለቤቶች የመኪና ስርቆት መከላከያ እና መቆጣጠሪያ አስመጥቶ በመግጠም ላይ ይገኛል
💵ዋጋ - 📍ጂፒኤስ + ⚡️ገጠማ + 📱አፕ ኢንስታሌሽን = 12,800 ብር ብቻ

ባሉበት ቦታ ያለምንም ተጨማሪ ክፍያ መጥተን ገጥመን አጠቃቀሙን አሳይተን እናስተናግድዎታለን

ለበለጠ መረጃ በድርጅታችን ስልክ ይደውሉልን።
📱0912 72 47 10
አድራሻ: ፊጋ, አብረሃም ህንፃ, 2ኛ ፎቅ,202

👉መኪናዎን በእጅ ስልክዎ ይያዙ!ገልባጩ መኪናዎ ስራ ላይ ነው ወይስ ቆሟል? ስንት ቢያጆ ሰራ? ከነጋ ምን ያህል ተጉአዘ?ለነዚህ መልሶች ሹፌር ጋር መደወል አያስፈልግም! ስልክዎ ላይ የሚጫነዉ...
05/07/2026

👉መኪናዎን በእጅ ስልክዎ ይያዙ!
ገልባጩ መኪናዎ ስራ ላይ ነው ወይስ ቆሟል? ስንት ቢያጆ ሰራ? ከነጋ ምን ያህል ተጉአዘ?
ለነዚህ መልሶች ሹፌር ጋር መደወል አያስፈልግም! ስልክዎ ላይ የሚጫነዉን የ haro gps መተግበሪያን መክፈት ብቻ በቂ ነው, ከዚህ በተጨማሪም መኪናዎ ከሚፈልጉት አካባቢ ሲወጣ እንዲያሳውቆ እንዲሁም ስራ ሲጀምርና ሲጨርስ እንዲያሳዉቆ ማረግ ያስችሎታል. መኪናው እንዳይንቀሳቀስም ከፈለጉ ርቀት ሳይገድብዎ ከማንኛዉም ቦታ ሆነው በስልክዎ ሞተሩን መቆለፍ ያስችልዎታል. ይሄን ሁሉ አገልግሎት የያዘዉን የ haro gps ድርጅታችን በ 12,800 ብር ብቻ ያሉበት ድረስ መጥቶ መኪናዎ ላይ ገጥሞ ከስልክዎ አገናኝቶ እያንዳንዱን አገልግሎት አጠቃቀም አሳይቶ ያስተናግዶታል:: ለበለጠ መረጃ ቢሮ በመምጣትም ሆነ በስልክ ቁጥሮቻችን በመደወል ተጨማሪ መረጃ ማግኘት ይችላሉ
ማሽነሪ ከሆነ የሰራውን ሰአት መዝገቦ ሪፖርት ያቀርባል።
💵ዋጋ - 📍ጂፒኤስ + ⚡️ገጠማ + 📱አፕ ኢንስታሌሽን = 12,800 ብር ብቻ

ባሉበት ቦታ ያለምንም ተጨማሪ ክፍያ መጥተን ገጥመን አጠቃቀሙን አሳይተን እናስተናግድዎታለን

ለበለጠ መረጃ በድርጅታችን ስልክ ይደውሉልን።
📱0912 72 47 10
0943 34 36 37
አድራሻ: ፊጋ, አብረሃም ህንፃ, 2ኛ ፎቅ,202

👉ስራ ላይ ያለው መክናዎ የት site ላይ ነው ያለው? ወይንስ ቆሟል? የt?,.ስንት ሰዓት? ይሄን ለማወቅ ሹፌር ጋር መደወል ትተው መኪናዎን በጅ ስልክዎ ይያዙ!🇪🇹ድርጅታችን ኃሮ ትሬዲንግ ...
16/06/2026

👉ስራ ላይ ያለው መክናዎ የት site ላይ ነው ያለው? ወይንስ ቆሟል? የt?,.ስንት ሰዓት? ይሄን ለማወቅ ሹፌር ጋር መደወል ትተው መኪናዎን በጅ ስልክዎ ይያዙ!
🇪🇹ድርጅታችን ኃሮ ትሬዲንግ 👉 ለመኪና ባለቤቶች የመኪና ስርቆት መከላከያ እና መቆጣጠሪያ
በመግጠም ላይ ይገኛል

መኪናዎት ላይ ካስገጠሙ በኋላ

• መኪናዎት የት እንዳለ
• መኪናው ከቆመ ስንት ደቂቃ ሆነው
• እየተንቀሳቀሰ ከሆነ ወዴት አቅጣጫ እየተንቀሳቀሰ እንደሆነ
• በምን ያህል ፍጥነት እየተነዳ እንደሆነ live በስልክዎ መከታተል ያስቸሎታል

Live ሳይከታተሉ ከቀሩም
• የየቀኑን የጉዞ ታሪክ መዝግቦ ያስቀምጣል።
• መኪናው የተጉዋዘዉን ኪሎ ሜትር ይመዘግባል።
• እርሶ ከፈቀዱት ክልል ከወጣ ያሳዉቆታል።
• የመኪናዎትን ሞተር በስልኮ መክፈትም ሆነ መቆለፍ ይችላሉ።
• ማሽነሪ ከሆነ የሰራውን ሰአት መዝገቦ ሪፖርት ያቀርባል።
💵ዋጋ - 📍ጂፒኤስ + ⚡️ገጠማ + 📱አፕ ኢንስታሌሽን = 12,800 ብር ብቻ

ባሉበት ቦታ ያለምንም ተጨማሪ ክፍያ መጥተን ገጥመን አጠቃቀሙን አሳይተን እናስተናግድዎታለን

ለበለጠ መረጃ በድርጅታችን ስልክ ይደውሉልን።
📱0943 34 36 37
📱0912 72 47 10
አድራሻ: ፊጋ, አብረሃም ህንፃ, 2ኛ ፎቅ,202

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when HARO Trading posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share